ከ1.25 ሚሊዮን ወደ 15 ቢሊዮን ብር ካፒታል! 🚀

የድርጅታችን ኤም ኤስ ኤ (MSA) ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ሙሉዓለም አለነ ለዳሸን ባንክ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለ
ከዳሸን ባንክ ጋር በነበረን የ26 ዓመታት ጠንካራ አጋርነት ድርጅታችን ያስመዘገበውን አስደናቂ ለውጥ አቶ ሙሉዓለም እንዲህ ገልፀውታል፡-

  • 🏦 ከ1.25 ሚሊዮን ወደ 15 ቢሊዮን ብር ካፒታል አድጓል።
  • 💵 ለሀገራችን ከ500 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማስገኘት ተችሏል።
  • 🏦 ከ1.25 ሚሊዮን ወደ 15 ቢሊዮን ብር ካፒታል አድጓል።
  • 🏦 ከ1.25 ሚሊዮን ወደ 15 ቢሊዮን ብር ካፒታል አድጓል።

ለዚህ ሁሉ ስኬት እንዲሁም ድርጅታችን በሀገር አቀፍ ደረጃ በግንባር ቀደምትነት ለሚጠቀስ የማኑፋክቸሪንግ እና አግሮ ፕሮሰሲንግ ተቋምነት እንዲበቃ የዳሸን ባንክ ሚና ከፍተኛ መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚው መስክረዋል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *