ታማኘ የግብር ከፈይ እውቅና

ድርጅታችን ኤም ኤስ ኤ ቢዝነስ ግሩፕ በሰባተኞው የሃገር አቀፍ ታማኘ የግብር ከፈይ እውቅና ፕሮግራም የፕላትኔም ተሸላሚ በመሆኑ የድርጅታችን ማኔጅመንት እና ሰራተኞች እንዲሁም አጋሮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ኤም ኤስ ኤ የታማኝነት ምሳሌ የሃገር ኩራት በርታ ጀግናችን

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *